ባለምላይ ብዙ ነገሮች አሉ ደስተኛ የርጉናል የምንላቸው ግን ደስታችን እውነተኛ ነው???? የሆነ ነገር ለመጀመር ስተስብ ሰወችን አታማክር ትንሽ ነገር ለማግኘት ስትል ብዙ ነገሮችህን ታጣለህ የለህ አማራጭ በራስ ወሳኔወችህን መወሰን ነው